Entries by

ካናዳ ማእከል 21ኛ ጠቅላላ ጉባኤውን በኦታዋ ደብረ ጽዮን ቅድስት ማርያም ቤተ ክርስቲያን እያከናወነ ይገኛል፡፡

በኢ/ኦ/ተ/ቤ/ክ በሰንበት ት/ቤቶች ማደራጃ መመሪያ ማኅበረ ቅዱሳን የካናዳ ማእከል 21ኛ ጠቅላላ ጉባኤ በኦታዋ ደብረ ጽዮን ቅድስት ማርያም ቤተ ክርስቲያን በአካልና በበይነ መረብ ከሐምሌ 25/2017 ዓ.ም ጀምሮ ጉባኤውን እያከናወነ ይገኛል። በጉባኤው የአብያተ ክርስቲያናት አስተዳዳሪዎች ፣አባቶች ካህናት፣ የማኅበሩ አባላት፣ አጋርና ደጋፊ አባላት እንዲሁም የተሳታፊ ልጆች፣ ወጣቶች በብዙ የተገኙበት ሲሆን ከጠቅላላ ጉባኤው በተጨማሪ በልዩ ሁኔታ ለወጣቶችና ለሕጻናት ለብቻ […]