ካናዳ ማእከል 22ኛ ጠቅላላ ጉባኤውን በአካልና በበይነ መረብ አከናወነ፡፡
በማኅበረ ቅዱሳን የካናዳ ማእከል 22ኛ ዓመታዊ ጠቅላላ ጉባኤውን ከሐምሌ 24 እስከ 26 ቀን 2018 ዓ/ም በብሪቲሺ ኮሎምቢያ ክፍለ ሀገር በሆነችዉ በቫንኮቨር ከተማ አካሄደ። ጉባኤውን ያከናውነው በአካልና በበይነ መረብ ነው፡፡ በጠቅላላ ጉባኤውም የዋና ማእከል ተወካይ የሆኑት ሊቀ ትጉኀን ቀሲስ ዶ/ር ሙሉጌታ ስዩም በበይነ መረብ ተገኝተው የማኅበረ ቅዱሳንን መልእክት በማስተላለፍ፣ የማኅበረ ቅዱሳን የ5 መሪ ዕቅድ አጋማሽ ግምገማ […]
