Entries by Haymanot Teka

የፌስቡክ ልገሳ

የተለያዩ መንፈሳዊ ትምህርቶችን በየቤታችን ለማግኘት ምክንያት የሆነውን የማኅበራችንን ሚዲያ በመደገፍ የበኩላችንን አስተዋጽኦ እናበርክት:: ማኅበረ ቅዱሳን ካናዳ ማዕከል::