“ለሚፈሩህ ምልክትን ሰጠሃቸው፡፡” መዝ 59÷4
“ለሚፈሩህ ምልክትን ሰጠሃቸው፡፡” መዝ 59÷4 ✞ እንኳን ለብርሃነ መስቀሉ በሰላም አደረሳችሁ✞ እግዚአብሔር አምላክ ከፈጠራቸው ፍጥረታት ሁሉ በአርአያውና በምሳሌው አክብሮ የፈጠረው ፍጥረት ሰው ነው፡፡ ነገር ግን “ሰው ክቡር ሆኖ ሳለ እንደ አላዋቂ ሆነ” ብሎ ቅዱስ ዳዊት እንደተናገረው (መዝ 48 ÷12) ሰው ነጻነቱንና ታላቅነቱን ባለማወቁ ትዕዛዘ እግዚአብሔርን ጥሶ ሕጉን በማፍረሱ የሞት ሞት አገኘው፡፡ ኋላም እግዚአብሔር ሰውን ከሞት […]