የቶሮንቶ ንዑስ ማእከል በኮፕቲክ ኦርቶዶክስ ቤተ ክርስቲያን ልዩ የሕይወት ጉዞ መርሐ ግብር አካሄደ፡፡
/in ማኅበረ ቅዱሳን ካናዳ ማእከል የኦታዋ ንዑስ ማእከል በኪንግስተን ቅዱስ ሚናስ ኮፕቲክ ኦርቶዶክስ ቤተ ክርስቲያን ጉባኤ አካሄደ።, ዜና /by Haymanot Tekaየቶሮንቶ ንዑስ ማእከል በኮፕቲክ ኦርቶዶክስ ቤተ ክርስቲያን ልዩ የሕይወት ጉዞ መርሐ ግብር አካሄደ፡፡ በኢ/ኦ/ተ/ቤተ ክርስቲያን በሰ/ት/ቤቶች ማደራጃ መምሪያ ማኅበረ ቅዱሳን ካናዳ ማእከል በቶሮንቶ ንዑስ ማእከል አዘጋጅነት መነሻውን ከቶሮንቶ ደብረ ገነት አቡነ ተክለ ሃይማኖት አድርጎ ወደ ብራምፕተን ቅዱስ ሚካኤል እና ቅዱስ ተክላ ኮፕቲክ ኦርቶዶክስ ቤተ ክርስቲያን የሕይወት ጉዞ በማድረግ፤ጉዞው ተተኪ ትውልድን ከማነጽና የጋራ ትስስርን ከማጠናከር አንጻር […]
አምናለሁ አትቀሪም
/in ልዩ ልዩ /by Haymanot Tekaአምናለሁ አትቀሪም /በ ሃይማኖት ተካ/ የታደለ ድንጋይ በአምላክ ተቀድሶ ታቦት ያሳድራል፤ስሙ ተቀይሮ እየተሳለምነው ከብሮ ያስከብራል፤የረገጥነው አፈር የተደገፍነው ግንድ ልጅሽ ከወደደ፤ዘግነን ተቀብተን ቆርጠንም አጭሰን መዳኛ ይሆናልእሱ ከፈቀደ:: ርግበ ጸዓዳ ሀገረ ክርስቶስ ቤተ ሃይማኖቴ፤የመማጸኛዬ ቃልና ቀለሜ የምታረቅብሽ ርቱዕ አንደበቴ::ነያ ሠናይት ጎትተሽ ውሰጂኝ አቅርቢኝ ከደጁነያ ዕፀ ሕይወት ከበሩ አዝልቂኝ አስዳሺኝ በእጁ::እንደተራራቁት እንደኒያ ድንጋዮች እንደታነጹብሽ፤እጠብቅሻለሁ አንድ እስክታደርጊኝ አማልደሽ ከልጅሽ::አምናለሁ […]
‹‹እንደተናገረ ተነሥቷልና በዚህ የለም›› (ማቴ. ፳፰፥፮)
/in ልዩ ልዩ /by Haymanot Tekaእንኳን ለበዓለ ትንሣኤ አደረሳችሁ! ክርስቶስ ተንሥአ እሙታን ክርስቶስ ከሙታን ተነሣ በዐቢይ ኃይል ወሥልጣን በታላቅ ኃይልና ሥልጣን […]
ሆሳዕና
/in ልዩ ልዩ /by Haymanot Tekaየቫንኮቨር ንዑስ ማእከል በገዳመ ቅዱሳን ሐዊረ ሕይወት አካሄደ፡፡
/in ዜና /by Haymanot Tekaየቫንኮቨር ንዑስ ማእከል በገዳመ ቅዱሳን ሐዊረ ሕይወት አካሄደ፡፡ <><><>+<><><><>+<><><>+<><><>+<><> የቫንኮቨር ንዑስ ማእከል በገዳመ ቅዱሳን (All saints orthodox Monastery) ሐዊረ ሕይወት አካሄደ፡፡ በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን በሰ/ት/ቤቶች ማ/መምሪያ ማኅበረ ቅዱሳን በካናዳ ማእከል የቫንኮቨር ንዑስ ማእከል በገዳመ ቅዱሳን (All saints orthodox Monastery) የሐዊረ ሕይወት/የሕይወት ጉዞ/ መርሐ ግብር አካሄደ ፡፡ በዕለቱ ከ180 ምዕመናን በላይ በጉዞው ተሳትፈዋል፡፡ በሐዊረ […]
ኒቆዲሞስን ተመልከቱ
/in ማኅበረ ቅዱሳን ካናዳ ማእከል የኦታዋ ንዑስ ማእከል በኪንግስተን ቅዱስ ሚናስ ኮፕቲክ ኦርቶዶክስ ቤተ ክርስቲያን ጉባኤ አካሄደ። /by Haymanot Tekaበስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን « ኒቆዲሞስን ተመልከቱ» /በቀሲስ አዳነ ገቢ/ መጽሐፍ ቅዱስ በሕይወት አብነታቸው ምሳሌ የሚሆኑንን እንድንመለከታቸው ፤ከፍ ሲልም እንድንመስላቸው ያስተምረናል፡፡ ቅዱስ ጳውሎስ በፊል 3፥17 « እኛ እንደምሳሌ እንደምንሆንላችሁ እንዲሁ የሚመላለሱትን ተመልከቱ።» እንዳለ በዚህች አጭር መልእክት ለክርስቲያኖች ታላቅ አብነት የሚሆን ከጥንካሬውም ከድክመቱም የምንማርበት ኒቆዲሞስን እንመለከታለን። የምናስተውልበትን አእምሮ ለሁላችን ያድለን አሜን፡፡ ኒቆዲሞስ […]