• እንኳን በደኅና መጡ !

የቫንኮቨር ንዑስ ማእከል በገዳመ ቅዱሳን ሐዊረ ሕይወት አካሄደ፡፡

የቫንኮቨር ንዑስ ማእከል በገዳመ ቅዱሳን ሐዊረ ሕይወት አካሄደ፡፡ <><><>+<><><><>+<><><>+<><><>+<><> የቫንኮቨር ንዑስ ማእከል በገዳመ ቅዱሳን (All saints orthodox Monastery) ሐዊረ ሕይወት አካሄደ፡፡ በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን በሰ/ት/ቤቶች ማ/መምሪያ ማኅበረ ቅዱሳን በካናዳ ማእከል የቫንኮቨር ንዑስ ማእከል በገዳመ ቅዱሳን (All saints orthodox Monastery) የሐዊረ ሕይወት/የሕይወት ጉዞ/ መርሐ ግብር አካሄደ ፡፡ በዕለቱ ከ180 ምዕመናን በላይ በጉዞው ተሳትፈዋል፡፡ በሐዊረ […]

ኒቆዲሞስን ተመልከቱ

በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን « ኒቆዲሞስን ተመልከቱ» /በቀሲስ አዳነ ገቢ/ መጽሐፍ ቅዱስ በሕይወት አብነታቸው ምሳሌ የሚሆኑንን እንድንመለከታቸው ፤ከፍ ሲልም እንድንመስላቸው ያስተምረናል፡፡ ቅዱስ ጳውሎስ በፊል 3፥17 « እኛ እንደምሳሌ እንደምንሆንላችሁ እንዲሁ የሚመላለሱትን ተመልከቱ።» እንዳለ በዚህች አጭር መልእክት ለክርስቲያኖች ታላቅ አብነት የሚሆን ከጥንካሬውም ከድክመቱም የምንማርበት ኒቆዲሞስን እንመለከታለን። የምናስተውልበትን አእምሮ ለሁላችን ያድለን አሜን፡፡ ኒቆዲሞስ […]

ደብረ ዘይት

ማስታወቂያ

የፌስቡክ ልገሳ

የተለያዩ መንፈሳዊ ትምህርቶችን በየቤታችን ለማግኘት ምክንያት የሆነውን የማኅበራችንን ሚዲያ በመደገፍ የበኩላችንን አስተዋጽኦ እናበርክት::

ማኅበረ ቅዱሳን ካናዳ ማዕከል::

30ኛ የምሥረታ ዓመት