ሐዊረ ሕይወት
ማኅበረ ቅዱሳን ካናዳ ማእከል የቶሮንቶ ንኡስ ማእከል ከሳውዝ ዌስት ኦንታሪዮ ንኡስ ማእከል ጋር በመተባበር ወደ ሐሚልተን ቅድስት ሥላሴ ቤተ ክርስቲያን የሐዊረ ሕይወት መርሐ ግብር አከናወኑ። የሕይወት ጉዞው የተከናወነው ለወላጆች፣ለወጣቶችና፣ለሕጻናት የተለያዩ መርሐ ግብራትን በማዘጋጀት ነው።ለወላጆች የመዝሙር፣ የስብከተ ወንጌል፣የምክረ አበው መርሐ ግብራት የተከናወኑ ሲሆን።በምክረ አበው መርሐ ግብሩ ላይ ሊቀ ጠበብት ማኅቶት የሻው፣ መጋቢ ሐዲስ አክሊለ ብርሃንና ቀሲስ […]