ኒቆዲሞስ
/in ልዩ ልዩ /by Haymanot Tekaገብር ኄር
/in ልዩ ልዩ /by Haymanot Tekaደብረ ዘይት
/in ልዩ ልዩ /by Haymanot Teka“ኢየሱስ ይህን ሰው ተኝቶ ባየ ጊዜ፥ እስከ አሁን ብዙ ዘመን እንዲሁ እንደ ነበረ አውቆ፡— ልትድን ትወዳለህን? አለው።” ዮሐ 5፥6
/in ልዩ ልዩ /by Haymanot Tekaምኩራብ
/in ልዩ ልዩ /by Haymanot Tekaቅድስት
/in ልዩ ልዩ /by Haymanot Tekaዘወረደ
/in ልዩ ልዩ /by Haymanot Teka“እኔ ነኝ በአንተ ልጠመቅ የሚገባኝ እንጂ አንተ እንዴት ወደ እኔ ትመጣለህ?” ማቴ. 3፥14-15
/in ልዩ ልዩ /by Haymanot Tekaቅዱስ ዮሐንስ በዮርዳኖስ ወንዝ አይሁዳውያንን ሲያጠምቅ ሳለ ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ተራ ሰው መስሎ መጣ፡፡ ቅዱስ ዮሐንስ ገርሞት “እኔ ነኝ በአንተ ልጠመቅ የሚገባኝ እንጂ አንተ እንዴት ወደ እኔ ትመጣለህ?” ማቴ. 3፥14-15 በማለት ማጥመቁን እምቢ አለ፡፡ ኢየሱስ ግን “አሁንስ ተው አትከልክለኝ የምጠይቅህን ጥምቀት ስጠኝ፡፡ ምክንያቱም ሕግን ሁሉ መፈጸም ተገቢ ነው፡፡” ሲለው የጥምቀት ውኃ በራሱ አፈሰሰበት፡፡ ኢየሱስ ከተጠመቀ […]
“ድንግል ትፀንሳለች ወንድ ልጅም ትወልዳለች ስሙንም አማኑኤል ብላ ትጠራዋለች” ኢሳ 7÷14
/in ልዩ ልዩ /by Haymanot Teka++ ፈኑ እዴከ እምአርያምአድኅነኒ ወባልሐኒ እማይ ብዙኅወእምእዴሆሙ ለደቂቀ ነኪር መዝ ፻፵፫፥፯ ++ ትርጉም፦ እጅህን ከአርያም ላክከብዙ ውኃም አድነኝከባዕድ ልጆችም አድነኝ ምሥጢር፦ ረድኤትህን ከአርያም ላክ አንድም ልጅህን በሥጋ ላክ ከብዙ ጦር/ሠራዊት አድነኝ አንድም ከፍትወታት እኩያት ከኃጣውእ ርኩሳት ከፍዳ ከመከራ ነፍስ ፈጽመህ አድነኝ ከነናምሩድ ከነሳኦል ልጆች እጅ አድነኝ አንድም ከዲያብሎስ ወገኖች ሥልጣን አድነኝ:: እጅ/ክንድ ከአካል ሳይለይ የወደቀ […]
አዲስ ዓመት – ሐዲስ ሕይወት
/in ልዩ ልዩ /by Haymanot Tekaጳጉሜን ፭ ቀን ፳፻፲፫ ዓ.ም ልዑል እግዚአብሔር በቸርነቱ ወቅቶችን ያፈራርቃል፤ ዝናብን ያዘንባል፤ ፀሐይን ያወጣል፡፡ ይህን ማድረጉ ለሰው ሁሉ ነው እንጂ በእርሱ ለሚያምኑ ብቻ አይደለም፡፡ ይህ ሁሉ ግን ለሰው ሁሉ ከእግዚአብሔር የተሰጠ (የሚሰጥ) መክሊት ነው፡፡ የጊዜያዊውን ፀሐይ መውጣት፤ ዝናቡን መዝነብ ተመልክቶ ዘለዓለማዊ የምትሆን የጽድቅ ፀሐይ እንድትወጣለት፤ አምላካዊት የምትሆን የምሕረቱ ዝናብም በሕይወቱ እንድዘንምለት በእውነት የሚናፍቅና ወደ እግዚአብሔር […]
ማስታወቂያ
Nothing Found
Sorry, no posts matched your criteria