‹‹እንደተናገረ ተነሥቷልና በዚህ የለም›› (ማቴ. ፳፰፥፮)
/in ልዩ ልዩ /by Haymanot Tekaእንኳን ለበዓለ ትንሣኤ አደረሳችሁ!
ክርስቶስ ተንሥአ እሙታን ክርስቶስ ከሙታን ተነሣ
በዐቢይ ኃይል ወሥልጣን በታላቅ ኃይልና ሥልጣን
አሰሮ ለሰይጣን ሰይጣንን አሠረው
አግዐዞ ለአዳም አዳምን ነጻ አወጣው
ሰላም ሰላም
እምይእዜሰ ከእንግዲህ
ኮነ ሆነ
ፍስሐ ወሰላም ደስታና ሰላም

እንኳን ለበዓለ ትንሣኤ አደረሳችሁ!
ክርስቶስ ተንሥአ እሙታን ክርስቶስ ከሙታን ተነሣ
በዐቢይ ኃይል ወሥልጣን በታላቅ ኃይልና ሥልጣን
አሰሮ ለሰይጣን ሰይጣንን አሠረው
አግዐዞ ለአዳም አዳምን ነጻ አወጣው
ሰላም ሰላም
እምይእዜሰ ከእንግዲህ
ኮነ ሆነ
ፍስሐ ወሰላም ደስታና ሰላም